post-thumb

6 ሞጁሎችን ያካተተ ነፃ የ AI ስልጠና እድል

6 ሞጁሎችን ያካተተ ነፃ የ AI ስልጠና እድል

ሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) እንዴት ስራዎን እንደሚያቀልልዎት እና አዳዲስ እድሎችን እንደሚፈጥርልዎት መሰልጠን ይፈልጋሉ ?

ለዚህ የሚሆን ነጻ ስስልጠና በፍሎሪዳ ዩኒቨርስቲ ሳውዝ ኢስት ስኩል ኦፍ ፕሮፌሽናል ስተዲስ እንዲሁም በPLACID , እና inno learn system አዘጋጅነት የተጀመረውን ይህንን ስልጠና በኮንሰፕ ሀብ በኩል ማግኘት ይችላሉ።

ስልጠናው ምን ይዟል ?

  • የAI መሠረታዊ እውቀቶች እና ጥቅሞች
  • በስራዎ ላይ ምርታማነትን የሚጨምሩ የAI መተግበሪያዎች
  • ​የመረጃ ትንተና እና ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች

​ማን መሳተፍ ይችላል?

​ማንኛውም የቴክኖሎጂ ፍላጎት ያለው ወጣት፣ ተማሪ ወይም ስራ ፈላጊ። ምንም አይነት የኮዲንግ እውቀት አይጠይቅም!

የስልጠና ጊዜው እንዴት ነው ?

  • ስልጠናው ለ6 ሳምንታት የሚቆይ ሲሆን፣ 6 ቁልፍ ሞጁሎችን ያካትታል።
  • ስልጠናው ከመጋቢት 28 ጀምሮ እስከ ግንቦት 16 ይሰጣል።
  • ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት (Online) የሚሰጥ በመሆኑ፣ የቦታ ርቀት ሳይገድባቸው ከየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል መከታተል ይቻላል።

ለመመዝገብ https://forms.gle/qKrdCaJrchNVN89r7



Concept Hub Ethiopia

Admin

Emerging Voices: A hub for thought leadership and professionalism

Comments

Leave a Comment

Login or register to interact with an article.